መዝሙር 73:25-26
መዝሙር 73:25-26 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
በሰማይ ከአንተ በቀር ማን አለኝ? በምድርም ከአንተ ሌላ የምሻው የለኝም። ሥጋዬና ልቤ ሊደክሙ ይችላሉ፤ እግዚአብሔር ግን የልቤ ብርታት፣ የዘላለም ዕድል ፈንታዬ ነው።
ያጋሩ
መዝሙር 73 ያንብቡመዝሙር 73:25-26 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
በሰማይ ከአንተ ሌላ ማን አለኝ? በምድርስ አንተን ካገኘሁ ሌላ ምን እሻለሁ? አእምሮዬና ጒልበቴ ሊደክሙ ይችላሉ፤ እግዚአብሔር ግን እስከ ዘለዓለም ብርታቴና አለኝታዬ ነው።
ያጋሩ
መዝሙር 73 ያንብቡ