መዝሙር 7:10 - Compare All Versions

መዝሙር 7:10 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))

እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በእ​ው​ነት ይረ​ዳ​ኛል ልበ ቅኖ​ችን የሚ​ያ​ድ​ና​ቸው እርሱ ነው።

መዝሙር 7:10 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

ጋሻዬ ልዑል አምላክ ነው፤ እርሱ ልበ ቅኖችን ያድናቸዋል።

መዝሙር 7:10 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

ልባቸው ቅን የሆኑትን የሚያድን፥ ልዑል እግዚአብሔር፥ እርሱ ጋሻዬ ነው።

መዝሙር 7:10 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))

የክፉዎች በደል ይጥፋ፥ ጻድቁን ግን አቅና፥ እግዚአብሔር ልብንና ኩላሊትን ይመረምራል።