መዝሙር 69:29 - Compare All Versions

መዝሙር 69:29 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

ነገር ግን እኔ በሥቃይና በጭንቅ ላይ እገኛለሁ፤ አምላክ ሆይ፤ ማዳንህ ደግፎ ይያዘኝ።

መዝሙር 69:29 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

እኔ ግን በሥቃይና ተስፋ በመቊረጥ ላይ ስለምገኝ አምላክ ሆይ! ጠብቀኝ፤ አድነኝም።

መዝሙር 69:29 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))

ከሕያዋን መጽሐፍ ይደምሰሱ፥ ከጻድቃንም ጋር አይጻፉ።