መዝሙር 68:6
መዝሙር 68:6 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
አቤቱ፥ የሠራዊት አምላክ፥ የሚሹህ በእኔ አይፈሩ፤ የእስራኤል አምላክ ሆይ፥ ተስፋ የሚያደርጉህ በእኔ አይነወሩ።
ያጋሩ
መዝሙር 68 ያንብቡመዝሙር 68:6 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
እግዚአብሔር ብቸኞችን በቤተ ሰብ መካከል ያኖራል፤ እስረኞችን ነጻ አውጥቶ ያስፈነድቃል፤ ዐመፀኞች ግን ምድረ በዳ ይኖራሉ።
ያጋሩ
መዝሙር 68 ያንብቡ