መዝሙር 66:1-2
መዝሙር 66:1-2 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
እግዚአብሔር ይማረን ይባርከንም፥ ፊቱንም በላያችን ያብራ፤ እኛም በሕይወት እንኑር መንገድህን በምድር፥ በአሕዛብም ሁሉ ዘንድ ማዳንህን እናውቅ ዘንድ፥
ያጋሩ
መዝሙር 66 ያንብቡእግዚአብሔር ይማረን ይባርከንም፥ ፊቱንም በላያችን ያብራ፤ እኛም በሕይወት እንኑር መንገድህን በምድር፥ በአሕዛብም ሁሉ ዘንድ ማዳንህን እናውቅ ዘንድ፥