መዝሙር 65:4
መዝሙር 65:4 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ምድር ሁላ ለአንተ ትሰግዳለች፥ ለአንተም ትገዛለች፥ ለስምህም ትዘምራለች።
ያጋሩ
መዝሙር 65 ያንብቡመዝሙር 65:4 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ብፁዕ ነው፤ አንተ የመረጥኸው፣ ወደ ራስህ ያቀረብኸው፣ በአደባባይህም ያኖርኸው፤ ከተቀደሰው መቅደስህ፣ ከቤትህም በረከት እንረካለን።
ያጋሩ
መዝሙር 65 ያንብቡ