መዝሙር 64:10
መዝሙር 64:10 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ትልምዋን አርካው፥ መከሯንም አብጀው፤ በነጠብጣብህም ደስ ብሏት ትበቅላለች
ያጋሩ
መዝሙር 64 ያንብቡመዝሙር 64:10 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ጻድቅ በእግዚአብሔር ደስ ይበለው፤ እርሱንም መጠጊያ ያድርገው፤ ልበ ቅኖችም ሁሉ ደስ ይበላቸው።
ያጋሩ
መዝሙር 64 ያንብቡ