መዝሙር 6:6
መዝሙር 6:6 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
በጭንቀቴ ደክሜአለሁ፤ ሌሊቱን ሁሉ አልጋዬን አጥባለሁ፥ በዕንባዬም መኝታዬን አርሳለሁ።
ያጋሩ
መዝሙር 6 ያንብቡመዝሙር 6:6 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ከመቃተቴ የተነሣ ዝያለሁ። ሌሊቱን ሁሉ በልቅሶ ዐልጋዬን አርሳለሁ፤ መኝታዬንም በእንባዬ አሾቃለሁ።
ያጋሩ
መዝሙር 6 ያንብቡ