መዝሙር 59:16
መዝሙር 59:16 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
እኔ ግን ስለ ኀይልህ እዘምራለሁ፤ በማለዳም ስለ ምሕረትህ እዘምራለሁ፤ አንተ መጠጊያዬ፣ በመከራም ቀን ዐምባዬ ነህና።
ያጋሩ
መዝሙር 59 ያንብቡመዝሙር 59:16 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
በመከራዬ ቀን መጠጊያዬና ምሽጌ ስለ ሆንክ ስለ ኀያልነትህ ክብርና ስለ ዘለዓለማዊ ፍቅርህ ዘወትር በማለዳ እዘምራለሁ።
ያጋሩ
መዝሙር 59 ያንብቡ