መዝሙር 58:1-2
መዝሙር 58:1-2 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
አምላኬ ሆይ፥ ከጠላቶች አድነኝ፤ በላዬም ከቆሙት አስጥለኝ። ከዐመፅ አድራጊዎች ታደገኝ፥ ከደም ሰዎችም አድነኝ።
ያጋሩ
መዝሙር 58 ያንብቡመዝሙር 58:1-2 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ኀያላን ሆይ፤ በውኑ ጽድቅ ከአፋችሁ ይወጣል? የሰው ልጆች ሆይ፤ በቅን ትፈርዳላችሁን? የለም፤ በልባችሁ ክፋትን ታውጠነጥናላችሁ፤ በእጃችሁም ዐመፅን በምድር ላይ ትጐነጕናላችሁ።
ያጋሩ
መዝሙር 58 ያንብቡ