መዝሙር 56:3-4
መዝሙር 56:3-4 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ከሰማይ ልኮ አዳነኝ፥ ለረገጡኝም ውርደትን ሰጣቸው፤ እግዚአብሔር ቸርነቱንና ጽድቁን ላከ። ነፍሴን ከአንበሶች መካከል አዳናት። ደንግጬም ተኛሁ፤ የሰው ልጆች ጥርሳቸው ጦርና ፍላጻ ነው፥ አንደበታቸውም የተሳለ ሾተል ነው።
ያጋሩ
መዝሙር 56 ያንብቡመዝሙር 56:3-4 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ፍርሀት በሚይዘኝ ጊዜ፣ መታመኔን በአንተ ላይ አደርጋለሁ። ቃሉን በማመሰግነው አምላክ፣ በእግዚአብሔር ታምኛለሁ፤ አልፈራም፤ ሥጋ ለባሽ ምን ሊያደርገኝ ይችላል?
ያጋሩ
መዝሙር 56 ያንብቡመዝሙር 56:3-4 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
ፍርሀት ቢይዘኝ እንኳ በአንተ እተማመናለሁ። በእግዚአብሔር ስለምታመን አልፈራም፤ ስለ ሰጠኝም ተስፋ አመሰግነዋለሁ፤ በእግዚአብሔር ስለምታመን ከቶ ሰው ምን ሊያደርገኝ ይችላል?
ያጋሩ
መዝሙር 56 ያንብቡ