መዝሙር 55:22
መዝሙር 55:22 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
የከበደህን ነገር በእግዚአብሔር ላይ ጣል፤ እርሱ ደግፎ ይይዝሃል፤ የጻድቁንም መናወጥ ከቶ አይፈቅድም።
ያጋሩ
መዝሙር 55 ያንብቡመዝሙር 55:22 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
ችግርህን ሁሉ ለእግዚአብሔር አቅርብ፤ እርሱም በእንክብካቤ ይጠብቅሃል፤ እግዚአብሔር ደጋግ ሰዎችን ከቶ ለችግር አሳልፎ አይሰጣቸውም።
ያጋሩ
መዝሙር 55 ያንብቡ

