መዝሙር 53:3
መዝሙር 53:3 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ባዕዳን በእኔ ላይ ቆመዋልና፥ ኀያላንም ነፍሴን ሽተዋታልና። እግዚአብሔርንም በፊታቸው አላደረጉትም።
ያጋሩ
መዝሙር 53 ያንብቡመዝሙር 53:3 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ሁሉም ወደ ሌላ ዘወር አሉ፤ በአንድነትም ተበላሹ፤ መልካም የሚያደርግ የለም፤ አንድ እንኳ።
ያጋሩ
መዝሙር 53 ያንብቡ