መዝሙር 48:14
መዝሙር 48:14 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
እንደ በጎች ሞት በሲኦል ይጠብቃቸዋል፥ ቅኖችም በማለዳ ይገዙአቸዋል፥ ረድኤታቸውም ከክብራቸው ተለይታ በሲኦል ትጠፋለች።
ያጋሩ
መዝሙር 48 ያንብቡመዝሙር 48:14 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ይህ አምላክ ከዘላለም እስከ ዘላለም አምላካችን ነውና፤ እስከ መጨረሻው የሚመራንም እርሱ ነው።
ያጋሩ
መዝሙር 48 ያንብቡ