መዝሙር 46:4-5
መዝሙር 46:4-5 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
ጅረቶችዋ የልዑል እግዚአብሔርን ቅዱስ ማደሪያ፥ የአምላክን ከተማ የሚያስደስቱ አንዲት ወንዝ አለች። እግዚአብሔር ከእርስዋ ጋር ስለ ሆነ ያቺ ከተማ አትናወጥም፤ ጠዋት በማለዳ እግዚአብሔር ይረዳታል።
ያጋሩ
መዝሙር 46 ያንብቡመዝሙር 46:4-5 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ለርስቱ እኛን መረጠን፥ የያዕቆብን ውበት የወደደ። እግዚአብሔር በእልልታ፥ ጌታችንም በመለከት ድምፅ ዐረገ።
ያጋሩ
መዝሙር 46 ያንብቡመዝሙር 46:4-5 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
የእግዚአብሔርን ከተማ፣ የልዑልን የተቀደሰ ማደሪያ ደስ የሚያሰኙ የወንዝ ፈሳሾች አሉ። እግዚአብሔር በመካከሏ ነው፤ አትናወጥም፤ አምላክ በማለዳ ይረዳታል።
ያጋሩ
መዝሙር 46 ያንብቡ