መዝሙር 42:5
መዝሙር 42:5 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
እኔ ለምን ተስፋ እቈርጣለሁ፤ ለምንስ እጨነቃለሁ። በእግዚአብሔር እተማመናለሁ። ስለሚረዳኝም እርሱን አመሰግናለሁ።
ያጋሩ
መዝሙር 42 ያንብቡመዝሙር 42:5 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ነፍሴ ሆይ፥ ለምን ታዝኛለሽ? ለምንስ ታውኪኛለሽ? የፊቴን መድኀኒት አምላኬን አመሰግነው ዘንድ በእግዚአብሔር ታመኚ።
ያጋሩ
መዝሙር 42 ያንብቡመዝሙር 42:5 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ነፍሴ ሆይ፤ ለምን ትተክዢያለሽ? ለምንስ በውስጤ ትታወኪያለሽ? ተስፋሽን በአምላክ ላይ አድርጊ፤ አዳኜና አምላኬን ገና አመሰግነዋለሁና።
ያጋሩ
መዝሙር 42 ያንብቡ