የYouVersion አርማ
መጽሐፍ ቅዱስእቅዶችቪዲዮዎች
መተግበሪያውን ያግኙ
የቋንቋ መምረጫ
የፍለጋ አዶ

መዝሙር 41:4

መዝሙር 41:4 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)

ይህን ሳስብ ነፍሴ በእኔ ውስጥ ፈሰ​ሰች፥ ወደ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ቤት ወደ ምስ​ጋና መኖ​ሪያ ስፍራ እገ​ባ​ለ​ሁና፤ በዓ​ልን የሚ​ያ​ደ​ርጉ ሰዎች በም​ስ​ጋ​ናና በደ​ስታ ቃል ሲያ​መ​ሰ​ግኑ ተሰሙ።

ያጋሩ
መዝሙር 41 ያንብቡ

መዝሙር 41:4 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እኔም፣ “እግዚአብሔር ሆይ፤ ምሕረት አድርግልኝ፤ አንተን በድያለሁና ነፍሴን ፈውሳት” አልሁ።

ያጋሩ
መዝሙር 41 ያንብቡ

መዝሙር 41:4 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)

እኔም “እግዚአብሔር ሆይ! አንተን ስለ በደልኩ ምሕረትን አድርግልኝ፤ ከሕመም ፈውሰኝ” አልኩ።

ያጋሩ
መዝሙር 41 ያንብቡ

መዝሙር 41:4 መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) (መቅካእኤ)

ጌታ በደዌው አልጋ ሳለ ይረዳዋል፥ መኝታውን ሁሉ በበሽታው ጊዜ ያነጥፍለታል።

ያጋሩ
መዝሙር 41 ያንብቡ
YouVersion

በየቀኑ ከእግዚአብሔር ጋር የቅርብ ግንኙነት እንዲኖርዎ እንዲፈልጉ የሚያበረታታዎ እና የሚሞግትዎ።

አገልግሎት

ስለ

ሙያዎች

በጎ ፈቃደኛ

ብሎግ

ተጫን / ይንኩት

ጠቃሚ ማስፈንጠሪያዎች

እገዛ

ልገሳ

የመጽሐፍ ቅዱስ እትሞች

የድምጽ መጽሐፍ ቅዱስ

የመጽሐፍ ቅዱስ ቋንቋዎች

የዕለቱ ጥቅስ


የዲጂታል አገልግሎት

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

የግለሰብነት መመሪያ / የግለሰብ አቋም መመሪያውሎች
የተጋላጭነት ገለጻ ፕሮግራም
ፌስቡክትዊተርኢንስታግራምዩትዩብፒንትረስት

ቤት

መጽሐፍ ቅዱስ

እቅዶች

ቪዲዮዎች