መዝሙር 40:3
መዝሙር 40:3 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
በአንደበቴ አዲስ መዝሙር፥ እርሱም ለአምላካችን የምስጋና መዝሙር አኖረ፤ ብዙዎች በፍርሃት ተመልክተው በእግዚአብሔርም ይታመናሉ።
ያጋሩ
መዝሙር 40 ያንብቡመዝሙር 40:3 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
እግዚአብሔር በደዌው አልጋ ሳለ ይረዳዋል፤ መኝታውንም ሁሉ ከበሽታው የተነሣ ይለውጥለታል።
ያጋሩ
መዝሙር 40 ያንብቡመዝሙር 40:3 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ለአምላካችን የሚሆን ውዳሴ፣ አዲስ ዝማሬን በአፌ ላይ አኖረ፤ ብዙዎች ያያሉ፤ ይፈራሉም፤ በእግዚአብሔር ይታመናሉ።
ያጋሩ
መዝሙር 40 ያንብቡ