መዝሙር 4:8 - Compare All Versions
መዝሙር 4:8 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
በእርሱ በሰላም እተኛለሁ፥ አንቀላፋለሁም፤ አቤቱ፥አንተ ብቻህን በተስፋ አሳድረኸኛልና።
መዝሙር 4:8 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
በሰላም እተኛለሁ፤ አንቀላፋለሁም፤ እግዚአብሔር ሆይ፤ ያለ ሥጋት የምታሳድረኝ አንተ ብቻ ነህና።
ያጋሩ
መዝሙር 4 NASVመዝሙር 4:8 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)
እግዚአብሔር ሆይ! በሰላም እንድኖር የምታደርገኝ አንተ ብቻ ስለ ሆንክ እኔ በምተኛበት ጊዜ፥ በሰላም አንቀላፋለሁ።
ያጋሩ
መዝሙር 4 አማ05መዝሙር 4:8 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
በልቤ ደስታን ጨመርህ፥ ከስንዴ ፍሬያቸውና ከወይናቸው ይልቅ በዛ።
ያጋሩ
መዝሙር 4 መቅካእኤ