መዝሙር 37:37 - Compare All Versions
መዝሙር 37:37 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)
ደጉን ሰው ተመልከት፤ ቅን የሆነውንም ሰው እይ፤ ሰላም ወዳድ ሰው ዘር ይወጣለታል።
ያጋሩ
መዝሙር 37 አማ05መዝሙር 37:37 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
ቅንነትን ጠብቅ፥ ጽድቅንም እይ፥ ለሰላም ሰው ተተኪ ይወጣለታልና።