መዝሙር 34:5 - Compare All Versions

መዝሙር 34:5 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))

በነ​ፋስ ፊት እን​ዳለ ትቢያ ይሁኑ፥ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም መል​አክ ያስ​ጨ​ን​ቃ​ቸው።

መዝሙር 34:5 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

ወደ እርሱ የሚመለከቱ ያበራሉ፤ ፊታቸውም ከቶ አያፍርም።

መዝሙር 34:5 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

ወደ እርሱ የሚመለከቱ ሁሉ ፊታቸው ይበራል፤ ፊታቸውም ከቶ በኀፍረት አይሸፈነም።

መዝሙር 34:5 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))

ጌታን ፈለግሁት መለሰልኝም፥ ከምፈራውም ሁሉ አዳነኝ።