መዝሙር 33:18
መዝሙር 33:18 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
እግዚአብሔር በልባቸው የዋሃን ለሆኑ ቅርብ ነው፥ በመንፈስ ትሑታን የሆኑትንም ያድናቸዋል።
ያጋሩ
መዝሙር 33 ያንብቡመዝሙር 33:18 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
እነሆ፤ የእግዚአብሔር ዐይኖች በሚፈሩት ላይ ናቸው፤ ምሕረቱንም በሚጠባበቁት ላይ አትኵረዋል።
ያጋሩ
መዝሙር 33 ያንብቡ