መዝሙር 30:1
መዝሙር 30:1 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
አቤቱ፥ አንተን ታመንሁ፤ ለዘለዓለምም አልፈር፤ በጽድቅህም አስጥለኝ፥ አድነኝም።
ያጋሩ
መዝሙር 30 ያንብቡመዝሙር 30:1 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
እግዚአብሔር ሆይ፤ ከታች አንሥተኸኛልና፣ ጠላቶቼም በላዬ እንዳይደሰቱ አድርገሃልና፣ ከፍ ከፍ አደርግሃለሁ።
ያጋሩ
መዝሙር 30 ያንብቡ