መዝሙር 27:7-8
መዝሙር 27:7-8 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
እግዚአብሔር ረዳቴና መታመኛዬ ነው፤ ልቤ በእርሱ ታመነ፥ እርሱም ይረዳኛል፤ ሥጋዬም ለመለመ፥ ፈቅጄም አምነዋለሁ። እግዚአብሔር ለሕዝቡ ኀይላቸው ነው፥ ለመሲሑ የመድኀኒቱ መታመኛ ነው።
ያጋሩ
መዝሙር 27 ያንብቡመዝሙር 27:7-8 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
እግዚአብሔር ሆይ፤ ድምፄን ከፍ አድርጌ ስጮኽ ስማኝ፤ ራራልኝ፤ ስማኝም። “ፊቴን ፈልጉ” ባልህ ጊዜ፤ ልቤ፣ እግዚአብሔር ሆይ፤ ፊትህን እሻለሁ አለች።
ያጋሩ
መዝሙር 27 ያንብቡ