መዝሙር 25:7
መዝሙር 25:7 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
አምላክ ሆይ! እንደ ቸርነትህ በዘለዓለማዊ ፍቅርህ አስበኝ እንጂ የወጣትነት ኃጢአቴን ወይም በደሌን አታስብብኝ!
ያጋሩ
መዝሙር 25 ያንብቡመዝሙር 25:7 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
የምስጋናህን ቃል እሰማ ዘንድ፥ ተአምራትህንም ሁሉ እነግር ዘንድ።
ያጋሩ
መዝሙር 25 ያንብቡመዝሙር 25:7 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
የልጅነቴን ኀጢአት፣ መተላለፌንም አታስብብኝ፤ እግዚአብሔር ሆይ፤ እንደ ቸርነትህ ብዛት፣ እንደ ምሕረትህም መጠን አስበኝ።
ያጋሩ
መዝሙር 25 ያንብቡ