መዝሙር 24:10
መዝሙር 24:10 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
የእግዚአብሔር መንገድ ሁሉ ይቅርታና እውነት ነው፤ ቃል ኪዳኑንና ምስክሩን ለሚፈልጉ።
ያጋሩ
መዝሙር 24 ያንብቡመዝሙር 24:10 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ይህ የክብር ንጉሥ ማን ነው? የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር፣ እርሱ የክብር ንጉሥ ነው። ሴላ
ያጋሩ
መዝሙር 24 ያንብቡመዝሙር 24:10 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
ይህ የክብር ንጉሥ ማን ነው? ይህ የክብር ንጉሥ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ነው!
ያጋሩ
መዝሙር 24 ያንብቡ