መዝሙር 19:7
መዝሙር 19:7 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
እነዚያ በፈረሶችና በሰረገላዎች ይታመናሉ፤ እኛ ግን በአምላካችን በእግዚአብሔር ስም ከፍ ከፍ እንላለን።
ያጋሩ
መዝሙር 19 ያንብቡመዝሙር 19:7 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
የእግዚአብሔር ሕግ ፍጹም ነው፤ ነፍስንም መልሶ ያለመልማል፤ የእግዚአብሔር ሥርዐት የታመነ ነው፤ አላዋቂውን ጥበበኛ ያደርጋል።
ያጋሩ
መዝሙር 19 ያንብቡመዝሙር 19:7 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
የእግዚአብሔር ሕግ ፍጹም ነው፤ ለነፍስ አዲስ ሕይወትን ይሰጣል፤ የእግዚአብሔር ትእዛዝ የታመነ ነው፤ ማስተዋል ለጐደላቸው ጥበብን ይሰጣል።
ያጋሩ
መዝሙር 19 ያንብቡ