መዝሙር 19:1 - Compare All Versions

መዝሙር 19:1 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))

በመ​ከ​ራህ ቀን እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ይስ​ማህ፤ የያ​ዕ​ቆብ አም​ላክ ስምም ይቁ​ም​ልህ።

መዝሙር 19:1 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

ሰማያት የእግዚአብሔርን ክብር ይናገራሉ፤ የሰማይም ጠፈር የእጁን ሥራ ያውጃሉ።

መዝሙር 19:1 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

ሰማያት የእግዚአብሔርን ክብር ይናገራሉ፤ የሰማይ ጠፈርም፥ የእጁን ሥራ ያውጃል።