መዝሙር 17:14
መዝሙር 17:14 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ፍላጻውን ላከ፥ በተናቸውም፤ መብረቆችን አበዛ አወካቸውም።
ያጋሩ
መዝሙር 17 ያንብቡመዝሙር 17:14 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
እግዚአብሔር ሆይ፤ እንዲህ ካሉት ሰዎች በክንድህ አድነኝ፤ ዕድል ፈንታቸው ይህችው ሕይወት ብቻ ከሆነች፣ ከዚህ ዓለም ሰዎች ታደገኝ። ከመዝገብህ ሆዳቸውን ሞላህ፤ ልጆቻቸውም ተትረፍርፎላቸዋል፤ ለልጆቻቸውም ሀብት ያከማቻሉ።
ያጋሩ
መዝሙር 17 ያንብቡ