መዝሙር 16:1-2
መዝሙር 16:1-2 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
አቤቱ፥ ጽድቄን ስማኝ፥ ልመናዬንም አድምጠኝ፤ በተንኰለኛም ከንፈር ያልሆነውን ጸሎቴን አድምጠኝ፤ ፍርዴ ከፊትህ ይወጣል፥ ዐይኖቼም ጽድቅህን አዩ።
ያጋሩ
መዝሙር 16 ያንብቡመዝሙር 16:1-2 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
አምላክ ሆይ፤ መጠጊያዬ ነህና፣ በከለላህ ሰውረኝ። እግዚአብሔርን፣ “አንተ ጌታዬ ነህ፤ ከአንተ በቀር በጎነት የለኝም” አልሁት።
ያጋሩ
መዝሙር 16 ያንብቡ