መዝሙር 15:1-2
መዝሙር 15:1-2 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
እግዚአብሔር ሆይ፤ በድንኳንህ ውስጥ ማን ያድራል? በተቀደሰው ኰረብታህስ ማን መኖር ይችላል? አካሄዱ የቀና፣ ጽድቅን የሚያደርግ፤ ከልቡ እውነትን የሚናገር፤
ያጋሩ
መዝሙር 15 ያንብቡመዝሙር 15:1-2 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
አቤቱ፥ በአንተ ታምኛለሁና ጠብቀኝ። እግዚአብሔርን አልሁት፥ “አንተ ጌታዬ ነህ፤ በጎነቴን አትሻትምና።
ያጋሩ
መዝሙር 15 ያንብቡመዝሙር 15:1-2 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
እግዚአብሔር ሆይ፤ በድንኳንህ ውስጥ ማን ያድራል? በተቀደሰው ኰረብታህስ ማን መኖር ይችላል? አካሄዱ የቀና፣ ጽድቅን የሚያደርግ፤ ከልቡ እውነትን የሚናገር፤
ያጋሩ
መዝሙር 15 ያንብቡ