መዝሙር 147:14 - Compare All Versions

መዝሙር 147:14 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

በድንበርሽ ውስጥ ሰላም ያሰፍናል፤ ማለፊያ ስንዴም ያጠግብሻል።

መዝሙር 147:14 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

እርሱ ወሰንሽን በሰላም ይጠብቃል፤ በመልካም ስንዴም ያጠግብሻል።

መዝሙር 147:14 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))

በወሰንሽም ሰላምን አደረገ፥ የስንዴንም ስብ አጠገበሽ።