የYouVersion አርማ
መጽሐፍ ቅዱስእቅዶችቪዲዮዎች
መተግበሪያውን ያግኙ
የቋንቋ መምረጫ
የፍለጋ አዶ

መዝሙር 146:1

መዝሙር 146:1 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)

እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን አመ​ስ​ግኑ፥ መዝ​ሙር መል​ካም ነውና። ለአ​ም​ላ​ካ​ች​ንም ምስ​ጋና ማቅ​ረብ ያማረ ነው።

ያጋሩ
መዝሙር 146 ያንብቡ

መዝሙር 146:1 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሃሌ ሉያ። ነፍሴ ሆይ፤ እግዚአብሔርን ባርኪ።

ያጋሩ
መዝሙር 146 ያንብቡ

መዝሙር 146:1 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)

እግዚአብሔር ይመስገን! ነፍሴ ሆይ! እግዚአብሔርን አመስግኚ!

ያጋሩ
መዝሙር 146 ያንብቡ

መዝሙር 146:1 መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) (መቅካእኤ)

ሃሌ ሉያ። ነፍሴ ሆይ፥ ጌታን አመስግኚ።

ያጋሩ
መዝሙር 146 ያንብቡ
YouVersion

በየቀኑ ከእግዚአብሔር ጋር የቅርብ ግንኙነት እንዲኖርዎ እንዲፈልጉ የሚያበረታታዎ እና የሚሞግትዎ።

አገልግሎት

ስለ

ሙያዎች

በጎ ፈቃደኛ

ብሎግ

ተጫን / ይንኩት

ጠቃሚ ማስፈንጠሪያዎች

እገዛ

ልገሳ

የመጽሐፍ ቅዱስ እትሞች

የድምጽ መጽሐፍ ቅዱስ

የመጽሐፍ ቅዱስ ቋንቋዎች

የዕለቱ ጥቅስ


የዲጂታል አገልግሎት

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

የግለሰብነት መመሪያ / የግለሰብ አቋም መመሪያውሎች
የተጋላጭነት ገለጻ ፕሮግራም
ፌስቡክትዊተርኢንስታግራምዩትዩብፒንትረስት

ቤት

መጽሐፍ ቅዱስ

እቅዶች

ቪዲዮዎች