እግዚአብሔር ሆይ፤ ኀጢአትን ብትቈጣጠር፣ ጌታ ሆይ፤ ማን ሊቆም ይችላል? ነገር ግን በአንተ ዘንድ ይቅርታ አለ፤ ስለዚህም ልትፈራ ይገባሃል።
ኃጢአታችንን ብትከታተል ማን ከፍርድ ሊያመልጥ ይችላል? ነገር ግን አንተን እንድናከብርህ ኃጢአታችንን ይቅር ትልልናለህ።
አቤቱ፥ ኃጢአትን ብትይዝ፥ አቤቱ፥ ማን ይቆማል? ይቅርታ በአንተ ዘንድ ነውና።
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች