መዝሙር 121:1 - Compare All Versions

መዝሙር 121:1 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

ዐይኖቼን ወደ ተራሮች አነሣሁ፤ ረድኤቴ ከወዴት ይመጣል?

መዝሙር 121:1 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

እኔ ወደ ተራራዎች እመለከታለሁ፤ ታዲያ፥ ርዳታ የማገኘው ከወዴት ነው?

መዝሙር 121:1 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))

ወደ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ቤት እን​ሂድ ስላ​ሉኝ ደስ አለኝ።

መዝሙር 121:1 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))

ዐይኖቼን ወደ ተራሮቹ አነሣሁ፥ ረዳቴ ከወዴት ይምጣ?