መዝሙር 12:2
መዝሙር 12:2 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
አንዱ ለአንዱ ውሸትን ይናገራል፤ በሚያቈላምጥ አንደበት የሚናገሩትም በሁለት ልብ ነው።
ያጋሩ
መዝሙር 12 ያንብቡመዝሙር 12:2 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
እስከ መቼ በነፍሴ ኀዘንን አኖራለሁ? እስከ መቼ ልቤ ሁልጊዜ ትጨነቅብኛለች? እስከ መቼ ጠላቶች በላዬ ይታበያሉ?
ያጋሩ
መዝሙር 12 ያንብቡ