አንተ ነፍሴን ከሞት፣ ዐይኔን ከእንባ፣ እግሮቼን ከመሰናከል አድነሃልና። እኔም በሕያዋን ምድር፣ በእግዚአብሔር ፊት እመላለሳለሁ።
እግዚአብሔር ከሞት አዳነኝ፤ እንባዬ እንዲቆም አደረገ፤ እግሮቼንም ከመደናቀፍ ጠበቃቸው። ስለዚህ ሕያዋን በሚገኙበት በእግዚአብሔር ፊት እኖራለሁ።
በእርግጥም ነፍሴን ከሞት፥ ዓይኔንም ከእንባ፥ እግሬንም ከመሰናከል አድነሃል። በሕያዋን አገር በጌታ ፊት እሄዳለሁ።
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች