መዝሙር 110:4
መዝሙር 110:4 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
እግዚአብሔር “በመልከ ጼዴቅ ሥርዓት አንተ ለዘለዓለም ካህን ትሆናለህ” ብሎ ማለ፤ መሐላውም የማይሻር ነው።
መዝሙር 110:4 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
“እንደ መልከ ጼዴቅ ሥርዐት፤ አንተ ለዘላለም ካህን ነህ” ብሎ፣ እግዚአብሔር ምሏል፤ እርሱ ሐሳቡን አይለውጥም።