መዝሙር 11:4
መዝሙር 11:4 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
እግዚአብሔር በተቀደሰ መቅደሱ ነው፤ ዙፋኑም በሰማይ ነው፤ የሰውን ልጆች ይመለከታል። አተኲሮም በማየት ዐይኖቹም ይመረምሩአቸዋል።
ያጋሩ
መዝሙር 11 ያንብቡመዝሙር 11:4 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
“ምላሳችንን እናበረታለን፤ ከንፈሮቻችን የእኛ ናቸው፥ ጌታችን ማን ነው?” የሚሉትን።
ያጋሩ
መዝሙር 11 ያንብቡመዝሙር 11:4 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
እግዚአብሔር በተቀደሰ መቅደሱ አለ፤ የእግዚአብሔር ዙፋን በሰማይ ነው። ዐይኖቹ ሰዎችን ይመለከታሉ፤ ቅንድቦቹም የሰው ልጆችን ይመረምራሉ።
ያጋሩ
መዝሙር 11 ያንብቡ