መዝሙር 11:1
መዝሙር 11:1 መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) (መቅካእኤ)
በጌታ ታመንሁ፥ ነፍሴን፦ እንዴት እንደ ወፍ ወደ ተራሮች ሽሺ ትሉአታላችሁ?
ያጋሩ
መዝሙር 11 ያንብቡመዝሙር 11:1 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
አቤቱ፥ አድነኝ፥ ደግ ሰው አልቆአልና፥ ከሰው ልጆችም መተማመን ጐድሎአልና።
ያጋሩ
መዝሙር 11 ያንብቡመዝሙር 11:1 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
በእግዚአብሔር ታምኛለሁ፤ ታዲያ ነፍሴን፣ “እንደ ወፍ ወደ ተራራ ብረሪ” ለምን ትሏታላችሁ?
ያጋሩ
መዝሙር 11 ያንብቡ