መዝሙር 103:14 - Compare All Versions

መዝሙር 103:14 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))

እህ​ልን ከም​ድር ያወጣ ዘንድ፥ ለም​ለ​ሙን ለሰው ልጆች አገ​ል​ግ​ሎት፥ ሣር​ንም ለእ​ን​ስሳ ያበ​ቅ​ላል።

መዝሙር 103:14 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

እርሱ አፈጣጠራችንን ያውቃልና፤ ትቢያ መሆናችንንም ያስባል።

መዝሙር 103:14 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

እግዚአብሔር ከምን እንደ ተፈጠርን ያውቃል፤ ዐፈር መሆናችንንም ያስታውሳል።

መዝሙር 103:14 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))

ፍጥረታችንን እርሱ ያውቃልና፥ እኛ አፈር እንደ ሆንን ያስታውሳል።