የYouVersion አርማ
መጽሐፍ ቅዱስእቅዶችቪዲዮዎች
መተግበሪያውን ያግኙ
የቋንቋ መምረጫ
የፍለጋ አዶ

መዝሙር 100:2

መዝሙር 100:2 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)

እዘ​ም​ራ​ለሁ፥ ንጹሕ መን​ገ​ድ​ንም አስ​ተ​ው​ላ​ለሁ፤ ወደ እኔ መቼ ትመ​ጣ​ለህ? በቤቴ መካ​ከል በልቤ ቅን​ነት እሄ​ዳ​ለሁ።

ያጋሩ
መዝሙር 100 ያንብቡ

መዝሙር 100:2 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔርን በደስታ አገልግሉት፤ በፍሥሓ ዝማሬ ፊቱ ቅረቡ።

ያጋሩ
መዝሙር 100 ያንብቡ

መዝሙር 100:2 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)

እግዚአብሔርን በደስታ አገልግሉት! የደስታ መዝሙር እየዘመራችሁ ወደ እርሱ ፊት ቅረቡ!

ያጋሩ
መዝሙር 100 ያንብቡ

መዝሙር 100:2 መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) (መቅካእኤ)

በደስታም ለጌታ ተገዙ፥ በእልልታም ወደ ፊቱ ግቡ።

ያጋሩ
መዝሙር 100 ያንብቡ

መዝሙር 100:2

መዝሙር 100:2 NASVመዝሙር 100:2 NASV
ያጋሩ
ሙሉ ምዕራፍ ያንብቡ
YouVersion

በየቀኑ ከእግዚአብሔር ጋር የቅርብ ግንኙነት እንዲኖርዎ እንዲፈልጉ የሚያበረታታዎ እና የሚሞግትዎ።

አገልግሎት

ስለ

ሙያዎች

በጎ ፈቃደኛ

ብሎግ

ተጫን / ይንኩት

ጠቃሚ ማስፈንጠሪያዎች

እገዛ

ልገሳ

የመጽሐፍ ቅዱስ እትሞች

የድምጽ መጽሐፍ ቅዱስ

የመጽሐፍ ቅዱስ ቋንቋዎች

የዕለቱ ጥቅስ


የዲጂታል አገልግሎት

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

የግለሰብነት መመሪያ / የግለሰብ አቋም መመሪያውሎች
የተጋላጭነት ገለጻ ፕሮግራም
ፌስቡክትዊተርኢንስታግራምዩትዩብፒንትረስት

ቤት

መጽሐፍ ቅዱስ

እቅዶች

ቪዲዮዎች