መዝሙር 10:17 - Compare All Versions
መዝሙር 10:17 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
እግዚአብሔር ሆይ፤ የተገፉትን ምኞት ትሰማለህ፤ ልባቸውን ታበረታለህ፤ ጆሮህንም ወደ እነርሱ ጣል ታደርጋለህ፤
ያጋሩ
መዝሙር 10 NASVመዝሙር 10:17 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)
እግዚአብሔር ሆይ! አንተ የምስኪኖችን ጸሎት ትሰማለህ፤ ልመናቸውንም አድምጠህ ታበረታታቸዋለህ።
ያጋሩ
መዝሙር 10 አማ05መዝሙር 10:17 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
ጌታ ሆይ የምስኪኖችን ምኞት ሰማህ፥ ልባቸውንም ታጸናለህ፥ ጆሮህንም ታዘነብላለህ፤