መዝሙር 1:1
መዝሙር 1:1 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
በክፉ ሰዎች ምክር የማይሄድ፥ የኃጢአተኞችን መንገድ የማይከተል፥ ከፌዘኞች ጋር ኅብረት የማያደርግ የተባረከ ነው።
ያጋሩ
መዝሙር 1 ያንብቡመዝሙር 1:1 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ምስጉን ነው፥ በዝንጉዎች ምክር ያልሄደ፥ በኀጢአተኞችም መንገድ ያልቆመ፥ በዋዘኞችም ወንበር ያልተቀመጠ ሰው።
ያጋሩ
መዝሙር 1 ያንብቡመዝሙር 1:1 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ብፁዕ ነው፣ በክፉዎች ምክር የማይሄድ፣ በኀጢአተኞች መንገድ የማይቆም፣ በፌዘኞችም ወንበር የማይቀመጥ፤
ያጋሩ
መዝሙር 1 ያንብቡመዝሙር 1:1 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
በክፉ ሰዎች ምክር የማይሄድ፥ የኃጢአተኞችን መንገድ የማይከተል፥ ከፌዘኞች ጋር ኅብረት የማያደርግ የተባረከ ነው።
ያጋሩ
መዝሙር 1 ያንብቡ