ምሳሌ 31:25-26
ምሳሌ 31:25-26 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
እርስዋ ብርቱና የተከበረች ናት፤ በመጪው ጊዜ ሁሉ ደስ ብሎአት ትኖራለች። በጥበብ ትናገራለች፤ በቅን መንፈስ ትመክራለች።
ያጋሩ
ምሳሌ 31 ያንብቡምሳሌ 31:25-26 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ብርታትንና ሞገስን ተጐናጽፋለች፤ መጪውን ጊዜ በደስታ ትቀበላለች። በጥበብ ትናገራለች፤ በአንደበቷም ቀና ምክር አለ።
ያጋሩ
ምሳሌ 31 ያንብቡ