ምሳሌ 3:6-7
ምሳሌ 3:6-7 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
በመንገድህ ሁሉ ጥበብን ዕወቃት፥ እርስዋም መንገድህን ታቃናልሃለች። በራስህ አስተያየት ጠቢብ አትሁን፤ እግዚአብሔርን ፍራው፥ ከክፋትም ሁሉ ራቅ፤
ያጋሩ
ምሳሌ 3 ያንብቡምሳሌ 3:6-7 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
በመንገድህ ሁሉ እርሱን ዕወቅ፤ እርሱም ጐዳናህን ቀና ያደርገዋል። በራስህ አስተያየት ጠቢብ ነኝ አትበል፤ እግዚአብሔርን ፍራ፤ ከክፉም ራቅ።
ያጋሩ
ምሳሌ 3 ያንብቡምሳሌ 3:6-7 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
በምታደርገው ሁሉ እግዚአብሔርን መሪ አድርገው፤ እርሱም በትክክለኛው መንገድ ይመራሃል። “እኔ ዐዋቂ ነኝ” አትበል። ይልቅስ እግዚአብሔርን ፍራ፤ ከክፋትም ራቅ።
ያጋሩ
ምሳሌ 3 ያንብቡ

