ምሳሌ 29:18
ምሳሌ 29:18 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
ከእግዚአብሔር የሚገለጥ መመሪያ ባይኖር ሕዝብ መረን ይለቀቃል፤ የእግዚአብሔርን ሕግ የሚያከብር ሰው ግን የተባረከ ነው።
ያጋሩ
ምሳሌ 29 ያንብቡምሳሌ 29:18 መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) (መቅካእኤ)
ራእይ ከሌለ ሕዝብ ከመስመር ይወጣል፥ ሕግን የሚጠብቅ ግን ብፁዕ ነው።
ያጋሩ
ምሳሌ 29 ያንብቡ