ምሳሌ 20:27
ምሳሌ 20:27 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
የሰው መንፈስ የእግዚአብሔር መብራት ስለ ሆነ የሰውን ውስጣዊ ሰውነት ሁሉ ይመረምራል።
ያጋሩ
ምሳሌ 20 ያንብቡምሳሌ 20:27 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
የሰው መንፈስ የሆድን መዛግብት የሚመረምር፥ የእግዚአብሔር መብራት ነው።
ያጋሩ
ምሳሌ 20 ያንብቡየሰው መንፈስ የእግዚአብሔር መብራት ስለ ሆነ የሰውን ውስጣዊ ሰውነት ሁሉ ይመረምራል።
የሰው መንፈስ የሆድን መዛግብት የሚመረምር፥ የእግዚአብሔር መብራት ነው።