ምሳሌ 2:7-8
ምሳሌ 2:7-8 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
እርሱ ቅንነትን ለሚያደርጉ ደኅንነትን ያከማቻል፤ በመንገዳቸውም ይቆምላቸዋል። የጽድቅን ጎዳና ይጠብቃል፤ የሚፈሩትንም መንገድ ያጸናል።
ያጋሩ
ምሳሌ 2 ያንብቡምሳሌ 2:7-8 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
እርሱ ለቅኖች ትክክለኛ ጥበብ ያከማቻል፤ ያለ ነቀፋ ለሚሄዱትም ጋሻ ይሆናቸዋል፤ የፍትሕን መንገድ ይጠብቃል፤ የታማኞቹንም አካሄድ ያጸናል።
ያጋሩ
ምሳሌ 2 ያንብቡምሳሌ 2:7-8 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
እርሱ ለቀጥተኞች መልካም ጥበብን ይሰጣል፤ በተግባራቸው ነቀፋ ለሌለባቸው ጋሻቸው ነው። የፍትሕን ሂደት ይከታተላል፤ በታማኝነት የሚያገለግሉትንም ይጠብቃል።
ያጋሩ
ምሳሌ 2 ያንብቡ