ምሳሌ 18:19 - Compare All Versions
ምሳሌ 18:19 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
የተበደለ ወንድም ከተመሸገ ከተማ ይበልጥ የማይበገር ነው፤ ጠቡም እንደ ጠንካራ የግንብ መዝጊያ ነው።
ያጋሩ
ምሳሌ 18 NASVምሳሌ 18:19 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)
ወንድምህን እርዳው፤ እርሱም በከተማ ዙሪያ እንዳለ ጠንካራ ግንብ ይጠብቅሃል፤ ከእርሱ ጋር ብትጣላ ግን በሩን ይዘጋብሃል።
ያጋሩ
ምሳሌ 18 አማ05ምሳሌ 18:19 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
ወንድሙን የሚረዳ ወንድም እንደ ጸናችና ከፍ እንዳለች ከተማ ነው። በጽኑ መሠረትም እንደ ታነጸ ሕንጻ የጸና ነው።
ምሳሌ 18:19 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
የተበደለ ወንድም እንደ ጸናች ከተማ ጽኑ ነው፥ ክርክራቸውም እንደ ግንብ ብረት ነው።
ያጋሩ
ምሳሌ 18 መቅካእኤ